Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አልታዘዝነውምና የአምላካችን የእግዚአብሔርንም ቃል አልሰማንምና፤ በሰጠን በአምላካችን በእግዚአብሔር ትእዛዝ አልሄድንምና፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አልታዘዝነውም፥ የጌታ የአምላካችንን ድምጽ አልሰማንም፥ በፊታችን ባስቀመጣቸው በጌታ ትእዛዞች መሠረት አልሄድንምና፤ Ver Capítulo |