Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የኬልቅዩ ልጅ የአሳድዩ ልጅ የሴዴቅያስ ልጅ የማሴው ልጅ የኔርዩ ልጅ ባሮክ ወደ ባቢሎን የጻፈው ነገር ይህ ነው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሂልቅያ ልጅ፥ የሃሳዲያ ልጅ፥ ሴዴቅያ ልጅ፥ ማህሴያ ልጅ፥ የኔሪያ ልጅ ባሮክ በባቢሎን የጻፈው የመጽሐፉ ቃል ይህ ነው፤ Ver Capítulo |