ሐዋርያት ሥራ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዚያም ሳያይ ሳይበላና ሳይጠጣ ሦስት ቀን ቈየ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሦስት ቀንም ታወረ፤ እህል ውሃም አልቀመሰም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሳያይም ሦስት ቀን ኖረ፤ አልበላምም፤ አልጠጣምም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሦስት ቀን ሙሉ ምንም ማየት ሳይችል፥ ሳይበላና ሳይጠጣም ቈየ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሳያይም ሦስት ቀን ኖረ፤ አልበላምም አልጠጣምም። Ver Capítulo |