ሐዋርያት ሥራ 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “እጄን በምጭንበት ሰው ላይ መንፈስ ቅዱስ ይወርድ ዘንድ ለእኔም ይህን ሥልጣን ስጡኝ” አላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 “እጄን የምጭንበት ሰው ሁሉ መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበል ይህን ሥልጣን ለእኔም ስጡኝ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 “እጄን የምጭንበት ሁሉ መንፈስ ቅዱስን ይቀበል ዘንድ ለእኔ ደግሞ ይህን ሥልጣን ስጡኝ፤” አለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “እኔም እጄን የምጭንበት ሰው መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበል ይህን ሥልጣን ስጡኝ” አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 “እጄን የምጭንበት ሁሉ መንፈስ ቅዱስን ይቀበል ዘንድ ለእኔ ደግሞ ይህን ሥልጣን ስጡኝ” አለ። Ver Capítulo |