ሐዋርያት ሥራ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጴጥሮስም፥ “እስኪ ንገሪኝ፥ መሬታችሁን የሸጣችሁት ይህን ለሚያህል ነውን?” አላት፤ እርስዋም፥ “አዎን፥ እንዲሁ ነው” አለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ጴጥሮስም፣ “እስኪ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን የሸጣችሁት በዚህ ዋጋ ነውን?” አላት። እርሷም፣ “አዎን፤ በዚሁ ዋጋ ነው” አለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጴጥሮስም መልሶ “እስቲ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርሷም “አዎን፤ ይህን ለሚያህል ነው፤” አለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ጴጥሮስም “እስቲ ንገሪኝ መሬታችሁን የሸጣችሁት ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነውን?” አላት። እርስዋም “አዎ! ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነው” አለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ጴጥሮስም መልሶ፦ “እስቲ ንገሪኝ፥ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርስዋም፦ “አዎን፥ ይህን ለሚያህል ነው” አለች። Ver Capítulo |