ሐዋርያት ሥራ 27:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በመርከቡ ውስጥ የነበሩትም ቍጥራቸው ሁለት መቶ ሰባ ስድስት ነፍስ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በመርከቡም ላይ በአጠቃላይ ሁለት መቶ ሰባ ስድስት ሰዎች ነበርን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በመርከቡም ያለን ሁላችን ሁለት መቶ ሰባ ስድስት ነፍስ ነበርን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በመርከቡ ውስጥ በጠቅላላው ሁለት መቶ ሰባ ስድስት ሰዎች ነበርን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በመርከቡም ያለን ሁላችን ሁለት መቶ ሰባ ስድስት ነፍስ ነበርን። Ver Capítulo |