ሐዋርያት ሥራ 27:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሁሉም ተጽናኑ፤ እህልም ቀመሱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሁሉም ተበራቱና እንጀራውን ራሳቸው ወስደው በሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በዚህ ጊዜ ሁሉም ተጽናኑና ምግብ በሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። Ver Capítulo |