Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሐዋርያት ሥራ 27:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 መር​ከ​ባ​ች​ንም ተመ​ትታ ተነ​ጠ​ቀች፤ ቀዛ​ፊ​ዎ​ችም በነ​ፋሱ ፊት ለፊት መቆም አል​ተ​ቻ​ላ​ቸ​ው​ምና ተዉ​አት፤ ብቻ​ዋ​ንም ሄደች።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 መርከቢቱም በማዕበሉ ስለ ተያዘች፣ ወደ ነፋሱ መግፋት አልቻለችም፤ ስለዚህ መንገድ ለቅቀን በነፋሱ ተነዳን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 መርከቡም ተነጥቆ ነፋሱን ሲቃወም መሄድ ስላልቻለ ለቀነው ተነዳን።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 መርከቡም ስለ ተገፋና ነፋሱን መቋቋም ስላልቻለ ዝም ብለን በነፋሱ እየተነዳን ሄድን።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 መርከቡም ተነጥቆ ነፋሱን ሲቃወም መሄድ ስላልቻለ ለቀነው ተነዳን።

Ver Capítulo Copiar




ሐዋርያት ሥራ 27:15
4 Referencias Cruzadas  

ከጥ​ቂት ጊዜ በኋ​ላም አው​ራ​ቂስ የሚ​ሉት ጽኑዕ ዓውሎ ነፋስ መጣ።


ከዚ​ህም በኋላ ቄዳ ወደ​ም​ት​ባል ደሴት እስ​ክ​ን​ገባ ድረስ ነፋሱ ነፈሰ፤ በጭ​ን​ቅም ታን​ኳ​ች​ንን ለመ​ግ​ታት ቻልን።


በዐ​ሥራ አራ​ተ​ኛ​ውም ቀን በመ​ን​ፈቀ ሌሊት በአ​ድ​ርያ ባሕር ስን​ጓዝ ቀዛ​ፊ​ዎች ወደ የብሱ የደ​ረሱ መሰ​ላ​ቸው።


እነሆ መርከቦች ደግሞ ይህን ያህል ታላቅ ቢሆኑ በዐውሎ ነፋስም ቢነዱ፥ የመሪ ፈቃድ ወደሚወደው ስፍራ እጅግ ታናሽ በሆነ መቅዘፊያ ይመራሉ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos