ሐዋርያት ሥራ 23:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በምን ምክንያትም እንደሚከሱት በደሉን አውቅ ዘንድ ወደ ሸንጎ አቅርቤ መረመርሁት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ለምን ሊከስሱት እንደ ፈለጉ ለማወቅም ወደ ሸንጓቸው አቀረብሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሚከሰስበትንም ምክንያት አውቅ ዘንድ አስቤ ወደ ሸንጎአቸው አወረድሁት፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በምን ምክንያት እንደ ከሰሱት ለማወቅ ፈልጌም ወደ ሸንጎአቸው አቅርቤው ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 የሚከሰስበትንም ምክንያት አውቅ ዘንድ አስቤ ወደ ሸንጎአቸው አወረድሁት፤ Ver Capítulo |