ሐዋርያት ሥራ 22:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እነርሱም እየጮሁና ልብሳቸውንም እየወረወሩ ትቢያውን ወደ ላይ ሲበትኑ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እነርሱም እየጮኹና ልብሳቸውን እየወረወሩ፣ ትቢያም ወደ ላይ እየበተኑ ሳሉ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሲጮኹና ልብሳቸውን ሲወረውሩ ትቢያንም ወደ ላይ ሲበትኑ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እነርሱ እየጮኹ ልብሳቸውን ያውለበልቡና ዐፈር ወደ ሰማይ ይበትኑ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሲጮኹና ልብሳቸውን ሲወረውሩ ትቢያንም ወደ ላይ ሲበትኑ፥ Ver Capítulo |