ሐዋርያት ሥራ 21:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ብዙዎችም ይከተሉት ነበር፤ ሕዝቡም፥ “አስወግዱት” እያሉ ይጮሁ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ከኋላ የተከተለውም ሕዝብ፣ “አስወግደው!” እያለ ይጮኽ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ብዙ ሕዝብ “አስወግደው!” እያሉና እየጮኹ ይከተሉ ነበርና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ሕዝቡም “ይገደል!” እያሉ በመጮኽ ይከተሉት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ብዙ ሕዝብ፦ አስወግደው እያሉና እየጮኹ ይከተሉ ነበርና። Ver Capítulo |