ሐዋርያት ሥራ 19:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የአማልክትን ቤት ያልዘረፉትንና በአማልክቶቻችን ላይ ክፉ ቃልን ያልተናገሩትን እነዚህን ሰዎች እነሆ ወደ እዚህ አምጥታችኋቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 እነዚህን ሰዎች ቤተ መቅደስን ሳይዘርፉ ወይም አምላካችን በሆነችው ላይ የስድብ ቃል ሳይሰነዝሩ ይዛችሁ እዚህ ድረስ እንዲያው አምጥታችኋቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የመቅደስን ዕቃ ያልሰረቁ አምላካችንንም ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች አምጥታችኋቸዋልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ቤተ መቅደስን ያልዘረፉትንና በአምላካችን ላይ የስድብ ቃል ያልተናገሩትን ሰዎች ወደዚህ ይዛችሁ መጥታችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 የመቅደስን ዕቃ ያልሰረቁ አምላካችንንም ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች አምጥታችኋቸዋልና። Ver Capítulo |