ሐዋርያት ሥራ 14:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጴርጌን በተባለችው ከተማም ቃሉን ከተናገሩ በኋላ ወደ ኢጣሊያ ወረዱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በጴርጌንም ቃሉን ከሰበኩ በኋላ፣ ወደ አጣልያ ወረዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በጴርጌንም ቃሉን ከተናገሩ በኋላ ወደ አጣልያ ወረዱ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በጴርጌም የእግዚአብሔርን ቃል ካስተማሩ በኋላ ወደ አጣልያ ሄዱ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በጴርጌንም ቃሉን ከተናገሩ በኋላ ወደ አጣልያ ወረዱ፥ Ver Capítulo |