ሐዋርያት ሥራ 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ደግሞም፦ ‘እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ አታርክሰው’ የሚል ቃል ከሰማይ መለሰልኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 “ያም ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ፣ ‘እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ እንደ ርኩስ አትቍጠረው’ ሲል ከሰማይ ተናገረኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሁለተኛም ‘እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው፤’ የሚል ድምፅ ከሰማይ መለሰልኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ነገር ግን ሁለተኛ ጊዜ፥ ‘እግዚአብሔር ንጹሕ ያደረገውን አንተ ርኩስ ነው ማለት አይገባህም’ የሚል መልስ ከሰማይ ሰማሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሁለተኛም፦ “እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው” የሚል ድምፅ ከሰማይ መለሰልኝ። Ver Capítulo |