Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ሕዝቡም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ኤርምያስ፥ “የአምላክን ልጅ አምላክን አየሁት” ብሎ ስለ ተናገረው ስለዚህ ነገር ተቈጡ፤ እነሆም፥ “በኢሳይያስ እንዳደረግን በእርሱም እናድርግበት፤ ተነሡ” አሉ። እኩሌቶቹ፥ “በደንጊያ ወግረን እንግደለው እንጂ አይሆንም” አሉ። Ver Capítulo |