Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ሕዝቡም እንዲህ ሰምተው ወደ እርሱ ሮጡ፤ ኤርምያስንም ወድቆ እንደ ሞተም ሆኖ አገኙትና አለቀሱ፤ ልብሶቻቸውንም ቀደዱ፤ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነሰነሱ፤ መራራ ልቅሶንም አለቀሱ። Ver Capítulo |