Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ኤርምያስም እንዲህ ብሎ ጸለየ፥ “ለሰው በጎ መዓዛ የምትሆን አንተ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ ወደ አንተ እስክደርስ ድረስ ዕውቀትን የምትገልጥልኝ እውነተኛ ዐዋቂ አንተ ነህ። Ver Capítulo |