Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ኤርምያስም “ንስሓ ግቡ፤ እነሆ፥ የጽድቅ መልአክ ይመጣል፤ ለብዙ ዘመንም ወደምትኖሩበት ቦታችሁ ይመልሳችኋል” ብሎ ወደ እነርሱ ላከ። እነርሱም ደስ ብሏቸው ስለ ሕዝቡ መሥዋዕት እየሠዉ ሰባት ቀን ተቀመጡ። Ver Capítulo |