Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አንተም በልቡናህ ትዕቢት የፈጠረህ የእግዚአብሔርን ምስጋና ቸል ባልህ ጊዜ፥ እርሱም በተቈጣህና፤ በተዘባበተብህ ጊዜ፤ ከሠራዊቶችህም ጋራ በገሃነም እንቅጥቅጥ በአጋዘህ ጊዜ Ver Capítulo |