Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንደ አንተ ያለ መፍጠር የማይቻለው መስሎህ አንተ የፈጠረህ የእግዚአብሔርን ምስጋና በዘነጋህ ጊዜ፥ ዐሥረኛ ነገድ አድርጎ የፈጠረህ የእግዚአብሔር ምስጋናው እንዳይጐድል አንተም ከወንድሞችህ አንድነት በተለየህ ጊዜ የፈጠረህ የእግዚአብሔር ምስጋናው እንዳይጐድል፥ Ver Capítulo |