Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አንተም ለፈጣሪህ በንስሓ ተናዘዝ፤ በእርሱ ላይና በእጁ ሥራ ላይም በደልን አታብዛ፤ እነርሱ ሥጋውያንና ደማውያን ስለ ሆኑ የፈጠራቸው እግዚአብሔር ድካማቸውን ያውቃልና። Ver Capítulo |