Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ነገር ግን በድሎ በፈጣሪው በእግዚአብሔር ፊት የሚናዘዝና የሚያለቅስ፥ እርሱ በእውነት ንስሓ ገባ፤ የጌታውንም ልብ ያራራ ዘንድ የመዳኑን መንገድ አገኘ፤ በጌታውም ፊት ተናዘዘ፤ ጌታውም በባሪያው ላይ ይቈጣ ዘንድ ቀድሞ ከመከረበት ያቃልልለታል፤ በብዙ ንስሓና ስግደት ተናዝዞአልና። የቀደመ ኀጢአቱንም ይቅር ይለዋል። Ver Capítulo |