Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔርን ሕግ የጠበቁ ግን የእርሱ እድል ፋንታ ያደርጋቸው ዘንድ፥ የፈጣሪያቸው የእግዚአብሔርንም ሕግ እንዳንተ ካልተላለፉ ከቅዱሳን መላእክቱ ጋር ያመሰግኑት ዘንድ ከክፉ ሥራህ ከሰወራቸው ከፈጣሪያቸው ከእግዚአብሔር ጋር ደስ ይላቸዋል። Ver Capítulo |