Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዛሬም የሚታየው ሁሉ ሳይታይ፥ ዛሬ የሚጠራው ስም ሁሉ ሳይጠራ ፈጠረኝ” ብሎ እንደ ተናገረ፥ አንተና እንዳንተ ያሉ መላእክት፥ ባርያው አዳምም በእግዚአብሔር ኅሊና ውስጥ ነበራችሁ። Ver Capítulo |