Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልጆችን በማየት፥ ገነትንና ምድር ከአፈር ያበቀለችውን የምድር ፍሬ በማየት ልቡናቸውን እጅግ ደስ ያሰኙ ዘንድ፤ እርሱንም በበሉ ጊዜ ከገነት እነርሱን ካስወጣህበት ኀዘን ፈጽመው ይረጋጋሉ። Ver Capítulo |