Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አንተ ግን በእባብ ልቡና አድረህ አንድ አካል የሆነ አዳምን በክፉ ሽንገላ አጠፋኸው፤ ሔዋንም የእባብን ነገር ሰማች፤ ሰምታም እንዳዘዘቻት አደረገች። Ver Capítulo |