Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዳግመኛም እንደ ባሕር ሞገድ፥ ከምድርም አንሥቶ ትቢያን እንደሚበትን ጥቅል ነፋስ፥ ነፋስም እንደሚያናውጠው እንደ ባሕር ሞገድ የሚታወኩ ብዙ አሳቦች አሉት፤ እንደማይቈጠር እንደ ዝናብም ጠብታ በልቡ ከአለ ከማይቈጠር ከአሳቡ ብዛት የተነሣ የአዳም አሳብ እንደዚሁ ነው። Ver Capítulo |