Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነቢዩም እንዲህ አለ፥ “አንተ ጥፉና አጥፊ! በትዕቢትህና በልብህ ደንዳናነት፥ ፈጣሪህን በማሳዘንና ፈጣሪህንም ባላማመስገን አንተ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ወጥተህ በካድህ ጊዜ በእግዚአብሔር ፍጥረት ላይ እንዲህ ትታበያለህን? Ver Capítulo |