Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በፈጠረውም ሁሉ ላይ ሾመው፤ እንዲህም ብሎ አስታወቀው፤ “በገነት ውስጥ ከአለው ዛፍ ሁሉ ብላ፤ በራስህም ላይ ሞትን እንዳታመጣ የሞት እሾህ ከሆነችው ከአንዲት ዛፍ አትብላ፤” Ver Capítulo |