Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “የመረመሯቸው ሰዎች ይስቱ ዘንድ፥ ዋጋንም ይሰጧቸው ዘንድ፥ እንደ ተናገሩት የሚደረግላቸው ትንቢትንም የሚያውቁ፥ ክፉና በጎንም የሚለዩ፥ ሁሉም እንደ ተናገሩ የሚሆንላቸው፥ እንደ ቃላቸውም የሚደረግላቸው እንደ እገሊትና እንደ እገሌ ዐዋቆች የሉም ብለው ለባልንጀሮቻቸው ይነግሯቸው ዘንድ የቃላቸውን ምልክት አደርግላቸዋለሁ። Ver Capítulo |