2 ሳሙኤል 19:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ንጉሡም ሳሚን፥ “አትሞትም” አለው። ንጉሡም ማለለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ስለዚህ ንጉሡ ሳሚን፣ “አትሞትም” አለው፤ ይህንም ንጉሡ በመሐላ አጸናለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ዳዊትም፥ “እናንት የጽሩያ ልጆች፥ እኔ ከእናንተ ጋር ምን አለኝ? ዛሬ ስለምን ጠላቶች ትሆኑብኛላችሁ? ዛሬ ማንስ ቢሆን በእስራኤል ዘንድ መሞት አለበት? እኔ በእስራኤል ላይ ንጉሥ መሆኔን ያወቅሁበት ቀን አይደለምን?” ብሎ መለሰ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ሺምዒንም “በሞት እንደማትቀጣ ቃል እገባልሃለሁ!” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ንጉሡም ሳሚን፦ አትሞትም አለው። ንጉሡም ማለለት። Ver Capítulo |