2 ሳሙኤል 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በነጋም ጊዜ ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጻፈ፤ በኦርዮም እጅ ላከው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ሲነጋም ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጽፎ በኦርዮ እጅ ላከለት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሲነጋም ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጽፎ በኦርዮ እጅ ላከለት፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በማግስቱም ጧት ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጻፈና በኦርዮ እጅ ላከው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በነጋም ጊዜ ዳዊት ለኢዮአብ ደብዳቤ ጻፈ፥ በኦርዮም እጅ ላከው። Ver Capítulo |