Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




2 ነገሥት 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከእ​ነ​ር​ሱም አንዱ፥ “አንተ ደግሞ ከእኛ ከአ​ገ​ል​ጋ​ዮ​ችህ ጋር ለመ​ሄድ ና” አለ። ኤል​ሳ​ዕም፥ “እሽ እኔም እመ​ጣ​ለሁ” አለ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ከመካከላቸውም አንዱ፣ “አንተስ ከአገልጋዮችህ ጋራ አትመጣምን?” አለው። ኤልሳዕም፣ “ዕሺ እመጣለሁ” አለ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ከነቢያቱም አንዱ ኤልሳዕን አብሮአቸው እንዲሄድ ጠየቀው፤ ኤልሳዕም በጥያቄው ተስማማ፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ከነቢያቱም አንዱ ኤልሳዕን አብሮአቸው እንዲሄድ ጠየቀው፤ ኤልሳዕም በጥያቄው ተስማማ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ከእነርሱም አንዱ “አንተ ደግሞ ከእኛ ከባሪያዎችህ ጋር ለመሄድ ፍቀድ፤” አለ። እርሱም “እሄዳለሁ” አለ።

Ver Capítulo Copiar




2 ነገሥት 6:3
8 Referencias Cruzadas  

የሕ​ፃ​ኑም እናት፥ “ሕያው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን! ሕያው ነፍ​ስ​ህ​ንም! አል​ተ​ው​ህም” አለች፤ ኤል​ሳ​ዕም ተነ​ሥቶ ተከ​ተ​ላት።


ንዕ​ማ​ንም፥ “ሁለት የብር መክ​ሊት ውሰድ” አለው፤ ሁለ​ቱ​ንም መክ​ሊት ብር ተቀ​ብሎ በሁ​ለት ከረ​ጢት ውስጥ ጨመ​ረና ከሁ​ለት መለ​ወጫ ልብስ ጋር ለሁ​ለት ሎሌ​ዎቹ አስ​ያዘ፤ እነ​ር​ሱም ተሸ​ክ​መው በፊቱ ሄዱ።


ወደ ዮር​ዳ​ኖ​ስም እን​ሂድ፤ ከእ​ኛም እያ​ን​ዳ​ንዱ ከዚያ ምሰሶ ያምጣ፥ የም​ና​ድ​ር​በ​ትም ቤት እን​ሥራ፥” አሉት፤ እር​ሱም፥ “ሂዱ” አለ።


ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ሄደ፤ ወደ ዮር​ዳ​ኖ​ስም በደ​ረሱ ጊዜ እን​ጨት ቈረጡ።


አሁ​ንም፥ ፊታ​ች​ሁን አይቼ ሐሰት አል​ና​ገ​ርም።


እር​ሱም፥ “አንተ ከእኛ ጋር ካል​ወ​ጣ​ህስ፥ ከዚህ አታ​ው​ጣን።


ሁለ​ቱም በአ​ንድ ላይ ተቀ​መጡ፤ በሉም፤ ጠጡም፤ የብ​ላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም አባት ሰው​ዬ​ውን፥ “ዛሬ ደግሞ ከዚህ እደር ልብ​ህ​ንም ደስ ይበ​ለው” አለው።


ባር​ቅም፥ “አንቺ ከእኔ ጋር ብት​ሄጂ እኔ እሄ​ዳ​ለሁ፤ አንቺ ግን ከእኔ ጋር ባት​ሄጂ እኔ አል​ሄ​ድም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መል​አ​ኩን ከእኔ ጋር የሚ​ል​ክ​በ​ትን ዕለት አላ​ው​ቃ​ት​ምና” አላት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos