2 ነገሥት 24:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ኢዮአቄምም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በኦዛም የአትክልት ቦታ ተቀበረ ልጁም ዮአኪን በእርሱ ፋንታ ነገሠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ኢዮአቄምም ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ፤ ልጁ ዮአኪንም በምትኩ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ኢዮአቄም ሞተ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ኢኮንያን ነገሠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኢዮአቄም ሞተ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ኢኮንያን ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ኢዮአቄምም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ዮአኪን፤ በእርሱ ፋንታ ነገሠ። Ver Capítulo |