2 ነገሥት 24:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ኢዮአቄም እንዳደረገው ሁሉ፣ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ኢዮአቄም ባደረገው ዓይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኢዮአቄም ባደረገው ዐይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítulo |