Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




2 ነገሥት 23:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ሴቶ​ቹም ለማ​ም​ለ​ኪያ ዐፀድ መጋ​ረጃ ይፈ​ት​ሉ​ባ​ቸው የነ​በ​ሩ​ትን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ውስጥ ያሉ​ትን የሰ​ዶ​ማ​ው​ያ​ንን ቤቶች አፈ​ረሰ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 እንዲሁም ስለ አምልኮ ባዕድ ሥርዐት በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ የቤተ ጣዖት ወንደቃዎችን ክፍሎችና ሴቶች ለአሼራ መጋረጃ የሚፈትሉባቸውን ክፍሎች አፈረሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ግብረ ሰዶም የሚፈጽሙ ወንዶች በቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚያገለግሉበትንና ሴቶችም አሼራ ተብላ ለምትጠራው ሴት አምላክ መጋረጃ የሚፈትሉበትን ክፍል ሁሉ ደመሰሰ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ግብረ ሰዶም የሚፈጽሙ ወንዶች በቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚያገለግሉበትንና ሴቶችም አሼራ ተብላ ለምትጠራው ሴት አምላክ መጋረጃ የሚፈትሉበትን ክፍል ሁሉ ደመሰሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ሴቶቹም ለማምለኪያ ዐፀድ መጋረጃ ይፈትሉባቸው የነበሩትን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ያሉትን የሰዶማውያንን ቤቶች አፈረሰ።

Ver Capítulo Copiar




2 ነገሥት 23:7
14 Referencias Cruzadas  

በም​ድ​ርም ሁሉ ዐመፅ ነበረ፥ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ፊት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያሳ​ደ​ዳ​ቸው የአ​ሕ​ዛ​ብን ርኵ​ሰት ሁሉ ያደ​ርጉ ነበር።


ከሀ​ገ​ሩም የጣ​ዖ​ታ​ትን ምስል ሁሉ አስ​ወ​ገደ፥ አባ​ቶ​ቹም የሠ​ሩ​አ​ቸ​ውን ጣዖ​ታ​ትን ሁሉ አጠፋ።


ከአ​ባ​ቱም ከአሳ ዘመን የቀ​ረ​ውን ርኩስ ሥራ ከም​ድር አጠፋ።


ኢዮ​ስ​ያ​ስም ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ምድር ሁሉ ርኩ​ሱን ሁሉ አስ​ወ​ገደ፤ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም የተ​ገ​ኙ​ትን ሁሉ አም​ላ​ካ​ቸ​ውን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እን​ዲ​ያ​መ​ልኩ አደ​ረገ። በዘ​መኑ ሁሉ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከመ​ከ​ተል አል​ራ​ቁም።


ከል​ብ​ስ​ሽም ወስ​ደሽ በመ​ርፌ የተ​ጠ​ለፉ ጣዖ​ታ​ትን ሠራሽ፤ አመ​ነ​ዘ​ር​ሽ​ባ​ቸ​ውም፤ ስለ​ዚህ ፈጽ​መሽ አል​ገ​ባ​ሽም፤ ከእ​ን​ግ​ዲ​ህም ወዲህ እን​ዲህ ያለ ነገር አይ​ሆ​ንም።


ወደ ሰሜ​ንም ወደ​ሚ​መ​ለ​ከ​ተው ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት በር አመ​ጣኝ፤ እነ​ሆም፥ ሴቶች ለተ​ሙዝ እያ​ለ​ቀሱ በዚያ ተቀ​ም​ጠው ነበር።


እኔን ረስታ ወዳ​ጆ​ች​ዋን እየ​ተ​ከ​ተ​ለች፥ በጕ​ት​ቾ​ች​ዋና በጌ​ጥ​ዋም እያ​ጌ​ጠች ለበ​ኣ​ሊም የሠ​ዋ​ች​በ​ትን ወራት እበ​ቀ​ል​ባ​ታ​ለሁ፥” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።


በተ​ራ​ሮ​ችም ራስና በኮ​ረ​ብ​ታ​ዎች ላይ ይሠ​ዋሉ፤ ጥላ​ውም መል​ካም ነውና ከኮ​ም​በ​ልና ከል​ብን፥ ከአ​ሆ​ማም ዛፍ በታች ያር​ዳሉ፤ ስለ​ዚህ ሴቶች ልጆ​ቻ​ችሁ ይሰ​ስ​ናሉ፤ ሙሽ​ሮ​ቻ​ች​ሁም ያመ​ነ​ዝ​ራሉ።


ወን​ዶ​ችም ደግሞ ከአ​መ​ን​ዝ​ሮች ጋር ይጫ​ወ​ታ​ሉና፥ ከጋ​ለ​ሞ​ቶ​ችም ጋር ይሠ​ዋ​ሉና ሴቶች ልጆ​ቻ​ችሁ በሰ​ሰኑ ጊዜ፥ ሙሽ​ሮ​ቻ​ች​ሁም በአ​መ​ነ​ዘሩ ጊዜ አል​ቀ​ጣ​ኋ​ቸ​ውም፤ የማ​ያ​ስ​ተ​ው​ልም ሕዝብ ከአ​መ​ን​ዝራ ጋር ይቀ​ላ​ቀ​ላል።


እስ​ራ​ኤ​ልም በሰ​ጢን አደሩ፤ ሕዝ​ቡም ከሞ​ዓብ ልጆች ጋር አመ​ነ​ዘሩ፤ ረከ​ሱም።


“ከእ​ስ​ራ​ኤል ሴቶች ልጆች ሴት አመ​ን​ዝራ አት​ገኝ፤ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ወን​ዶች ልጆች ወንድ አመ​ን​ዝራ አይ​ገኝ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos