2 ነገሥት 19:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በመጣበት መንገድ በዚያ ይመለሳል እንጂ፥ ወደዚህችም ከተማ አይገባም፥ ይላል እግዚአብሔር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በመጣበት መንገድ ይመለሳል፤ ወደዚህች ከተማም አይገባም’ ይላል እግዚአብሔር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እርሱ ወደዚህች ከተማ ሳይገባ በመጣበት መንገድ ተመልሶ ይሄዳል፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እርሱ ወደዚህች ከተማ ሳይገባ በመጣበት መንገድ ተመልሶ ይሄዳል፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በመጣበት መንገድ በዚያው ይመለሳል፤ ወደዚህችም ከተማ አይመጣም” ይላል እግዚአብሔር። Ver Capítulo |