Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 እንዲህም ተባባሉ፥ “ሂዱና ምሳችሁን ብሉ፤ ጠጡም፤ ለሌላቸውም ሰዎች ምጽዋትን ላኩ። ይቺ ቀን ለእግዚአብሔር የተቀደሰች ናትና፥ አትዘኑም፤ እግዚአብሔር አይጥላችሁምና።” Ver Capítulo |