Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እስከ ሁለትና እስከ ሦስት ቀን ድረስ ያልተገኙና ያልደረሱ ሁሉ እንደ ሥርዐታቸው በአለቆቻቸው ቅጣት ይቀጡ ዘንድ፥ ከብቶቻቸውም ይወረሱ ዘንድ፥ እነርሱም ከወገኖቻቸው ይለዩ ዘንድ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ዐዋጅ ነገረላቸው። Ver Capítulo |