Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ካህኑ ዕዝራም ካገሮቻቸው ሽማግሌዎች፥ በያገራቸውም ከሚኖሩት ሁሉ ስማቸው ልዩ ልዩ የሆነ ሰዎችን መረጠ፤ እንዲህም ያደርጉ ዘንድ እስከ ዐሥረኛው ወር መባቻ ድረስ ተቃጠሩ። Ver Capítulo |