Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:91 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)91 ዕዝራም በቤተ መቅደሱ አንጻር ተንበርክኮ እያለቀሰ በጸለየና በተናዘዘ ጊዜ በኢየሩሳሌም ያሉ ብዙ ሰዎች ሴቶችና ወንዶች፥ ቆነጃጅቱም ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ልቅሶ ሆነ። Ver Capítulo |