Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:77 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)77 በእኛ ኀጢአትና በአባቶቻችንም ኀጢአት የምድር ነገሥታት ከወንድሞቻችንና ከንጉሦቻችን፥ ከካህኖቻችንም ጋር ማረኩን፤ በጦራቸውም ዘረፉን፤ እስከ ዛሬም ድረስ አፈርን። Ver Capítulo |