Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የአምላክህን ሕግና የንጉሡን ትእዛዝ የሚተላለፈውንም ሁሉ ቸል አትበሉ፤ ቅጡ፤ በሞትም ቢሆን፥ በግርፋትም ቢሆን፥ በባርነትም ቢሆን፥ በመውረስም ቢሆን፥ ሁሉንም በየኀጢአቱ ቅጡት።” Ver Capítulo |