Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “እኔ ንጉሥ አርጤክስስ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ የሚጽፍ ካህኑ ዕዝራ የሚጠይቀውን ሁሉ በሶርያና በፊንቂስ ካለው ዕቃ ቤት እንዲሰጡት አዘዝሁ። ስጡ፤ እንቢም አትበሉ። Ver Capítulo |