Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ስለዚህ ከእናንተ ውስጥ ከሕዝቡ ወገን የሆነ ቢኖር እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን፤ በይሁዳ ወደ አለች ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፤ ለእስራኤል ጌታ ለእግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስን ይሥራ። Ver Capítulo |