Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰዎችም ከዳተኞች እንደ ነበሩ፥ ሥራቸውም ጦርነት እንደ ነበረ፥ የኢየሩሳሌምም ነገሥታት ጠንካሮችና ክፉዎች እንደ ነበሩ፥ ቄሌ-ሶርያንና ፊኒቄን እንደ ገዙና እንደገበሩላቸው አገኘሁ። Ver Capítulo |