Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ኢዮስያስም በዚያ ለነበሩ ሰዎች ሠላሳ ሺህ ፍየሎችንና በጎችን፥ ሦስት ሺህ በሬዎችንም ሰጣቸው፤ እንደዚሁም ለሕዝቡ፥ ለካህናቱና ለሌዋውያኑም ከንጉሥ ቤት አዝዞ ሰጠ። Ver Capítulo |