Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ይህም በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጻፈ፤ ኢዮስያስም የሠራው ሥራ ሁሉ፥ ክብሩም፥ የእግዚአብሔርንም ሕግ ማወቁ፥ በፊትም፥ በኋላም የሠራው ሥራ ሁሉ በእስራኤልና በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፏል። Ver Capítulo |