Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በቀድሞው ዘመን ከአሕዛብና ከመንግሥታት ሁሉ እግዚአብሔርን ፈጽመው ስለ በደሉትና ስለ አሳዘኑት ሰዎች እንደ ተጻፈ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ቃሉን አጸና። Ver Capítulo |