Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




2 ቆሮንቶስ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በተ​መ​ለሱ ጊዜ ግን ያ መጋ​ረጃ ከእ​ነ​ርሱ ይር​ቃል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ነገር ግን አንድ ሰው ወደ ጌታ ዘወር ሲል መሸፈኛው ይወገዳል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ነገር ግን ሰው ወደ ጌታ ፊቱን ሲያዞር መጋረጃው ይወገዳል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ነገር ግን ሰው ወደ ጌታ ሲመለስ “መሸፈኛው ይወገዳል።”

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ወደ ጌታ ግን ዘወር ባለ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ይወሰዳል።

Ver Capítulo Copiar




2 ቆሮንቶስ 3:16
13 Referencias Cruzadas  

ሙሴም ከእ​ርሱ ጋር ይነ​ጋ​ገር ዘንድ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በገባ ጊዜ እስ​ኪ​ወጣ ድረስ መሸ​ፈ​ኛ​ውን ከፊቱ ያነሣ ነበር፤ በወ​ጣም ጊዜ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች የታ​ዘ​ዘ​ውን ነገር ይነ​ግ​ራ​ቸው ነበር።


በዚ​ያም ቀን ደን​ቆ​ሮች የመ​ጽ​ሐ​ፍን ቃል ይሰ​ማሉ፤ በጨ​ለ​ማና በጭ​ጋግ ውስ​ጥም የዕ​ው​ሮች ዐይ​ኖች ያያሉ።


በዚ​ህም ተራራ ላይ ይህን ሁሉ ለአ​ሕ​ዛብ ሰጠ፤ ምክሩ ለአ​ሕ​ዛብ ሁሉ ናትና።


እነ​ር​ሱም ባለ​ማ​መ​ና​ቸው ጸን​ተው ባይ​ኖሩ ይተ​ከ​ላሉ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዳግ​መና ሊተ​ክ​ላ​ቸው ይች​ላ​ልና።


እያ​ን​ዳ​ንዱ ሰው ባል​ን​ጀ​ራ​ውን፥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም ወን​ድ​ሙን፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ዕወቅ ብሎ አያ​ስ​ተ​ም​ርም፤ ከታ​ናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያው​ቁ​ኛ​ልና፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር። በደ​ላ​ቸ​ውን እም​ራ​ቸ​ዋ​ለ​ሁና፥ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ው​ንም ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ አላ​ስ​ብ​ምና።”


ኖን። መን​ገ​ዳ​ች​ንን እን​መ​ር​ም​ርና እን​ፈ​ትን፤ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​መ​ለስ።


ልጆ​ች​ሽም ሁሉ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ማሩ ይሆ​ናሉ፤ ልጆ​ች​ሽም በብዙ ሰላም ይኖ​ራሉ።


በዚህ የሕግ መጽ​ሐፍ የተ​ጻ​ፉ​ትን ትእ​ዛ​ዙን፥ ሥር​ዐ​ቱ​ንና ፍር​ዱን ትጠ​ብ​ቅና ታደ​ርግ ዘንድ የአ​ም​ላ​ክ​ህን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ብት​ሰማ፥ በፍ​ጹም ልብህ፥ በፍ​ጹ​ምም ነፍ​ስህ ወደ አም​ላ​ክህ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ብት​መ​ለስ ይባ​ር​ክ​ሃል።


ይህም ሁሉ ነገር በመ​ጨ​ረ​ሻው ዘመን ይደ​ር​ስ​ብ​ሃል፤ ወደ አም​ላ​ክህ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ትመ​ለ​ሳ​ለህ፤ ቃሉ​ንም ትሰ​ማ​ለህ።


እስከ ዛሬም የሙ​ሴን ሕግ ሲያ​ነ​ብቡ ያ መጋ​ረጃ ልባ​ቸ​ውን ይሸ​ፍ​ና​ቸ​ዋል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios